ባይመሸ / BAYMESH New Ethiopian Amharic Full Movie 2021 # LOMI_FIMS
December 15, 2021
Subscribe to our channel https://www.youtube.com/channel/UCruv9OaFDfgfFyTnA2P5PhQ https: //www.youtube.com/channel/UCAmz … Watch our new funny videos https://www.youtube.com/ channel / UCAmz. .. Like our Facebook page https://www.facebook.com/somitube/ Join our Telegram channel https://t.me/somitubeofficial.
source
40 Comments
ገባ ገባ በሉ የባህሪን አድናቂዎች የት ናቹ አዲስ ፊልም ተለቀቀ
ፊልሞቻችንን የምር ከወደዱት ብቻ #Subscribe ያድርጉን እርግጠኞች ነን እኛጋ የሚያባክኑት ሸራፊ ሰከንድም አይኖረንም ቀልድ አና ቁምነገሩን እያዎዛን ቤተሰብነታችንን አናጠናክራለን
Woww arif new
👍👍👍👍👍👍👍
እንደውም ከደበኝነት ሁሉ ወጣው እኔ
የአንድ ሰው አድናቂ አይደለሁም እንደውም
የፈጠረኝን ነው የማደንቀው አንቺ ብልጭልጭ
ደስ የሚል እና አስተማሪ ፊልም ነዉ እደክህደት መጥፎ ነገር የለም ከዚህ ፊልም የተማርኩት ነገር ቢኖር በየትኝዉም አጋጣሚ መልካም ሰዉ መሆን ነዉ መልካም ሰዉ ብንሆን ፈጣሪ እራሱ ይረዳናል አብርሽ ጋደኝ ሳይሆን ከወድም በላይ ነበር ግን ተካደ ለዙህ ነዉ ባጎረስኩ እጄን ተነከስኩ የሚባለዉ ሀንቾም በማይሆን ሰዉ ሂወታ ተመሰቃቀለ ሁሉም ሰዉ የጁን ነዉ የሚያገኝዉ
Betam new mitaszenew 😥 ye set gudehgawa gin yideberale lala sew agibeto bihone des yilale
💔😭
እሽ የነሱ አሪፍ እዳለ ግን መጨረሻው አያምርም ምክንያቱም አብሮ መብላት ቅዱስ ዮሐንስን አይሽርም ምንም ቢሆን አብራ በልታለች አብረው አይሆንም ነበር ።
ፊልሙ ጥሩም ይሁን ዝምብሎ የማይሆን፣ ግን ፊልሙን ሳላያዉ ማለት የምፈልገዉ ነገር አለኝ። መብቴ ላይሆን ይችላል ግን እንደአንድ ተመልካች ሆኜ ማለት ያለብኝን ካላልሁ፣ ደስ አይለኝም።
በተዋናዮች ላይ ችግር የለብኝም ግን ዳሬክተሮች ግን በጣም ይገርሙኛል፣ በአንድ ወቅት የሚወጡት ፊልሞች በሙሉ የሚተወኑት በአንድ ሰዉ ብቻ ይሆናል፣ እስኪ እናንተም ፍረዱኝ? የአንድ ሰዉ ፊት ደጋግሞ ለተመልካች ማቅረብ፣ ሌላ ተዋናይ የለም ለማለት ነዉ ወይስ ሌሎች ችሎታ የላቸዉም? ወይስ በርካሽ የሚሠራ አንድ ሰዉ ብቻ ነዉ? ኧረ እባካችሁ ተዋናይ ቀያይሩ? እባካችሁ?
Meyedabere nwe
Karasa 0 aketege 0
ዋው ምርጥ ነው
ዋው ምርጥ ነው
ሠሞኑን ፊልምበዛ ቀስያላችሁ ልቀቁ ልየውና ኮምታለሁ☺️😍
ቀጣይይ አለ ወይሥ?መኖር አለበት!!
ተጫወቱብን
ደስ ይላል
አሪፍነዉ❤️❤️
አብርሽ ያለህበትፊልም በጣምነዉእምወደዉ ደሥይላልይመቻቹሁ❤️❤️❤️❤️
Filmu konjo new gin dimstuu aysemam bedenbbb…
Bertu gobezoch
Wey maxat letelatem aysetew ufff
ጥሩ ትምህርት ነዉ በርቱልን💝💝❤️😘😘❤❤❤
የሰሞኑ ፈፈልም በሽ ነዉ
🙏
Wowwww ❤❤❤❤❤💚💚💚💛💛💛
👏👏🙏🙏🙏
Ene ye ethiopian film mate yemedaberegn lezi new koy ist negarugn yenate guwadagna hona yenate hiwot sibalash zala isuwa botawu lay gubi sidaber
ባህራን ሁሌም ምርጥ 👍👍👍ገራሚ ፊልም ነዉ መጨረሻችን ያማረ ይሁን እናመሰግናለን 👌👌👌👍👍👍👍
አሪፍ ነው ግን ኝመጠጥን እኮ አላህ ያለምክንያት አራምነው አላለው ከጠጡ ገደል እደምንገባ ስላወቀ ነው
ያላለቀ ፊልም ብዙ ጅምር ነገሮች ይቀሩታል ለደራሲው አስተያየት
ባህሪን የኔውድ የኔቆጆ 🍓🍓🍓😘😘
ይከ ፍቅር እሚባል ሰውየ ግን ትንሽ ትልቅ አይልም አደል
👍👍👍👍👍👍👍💕💕👍
ስዕል አድኖ እየ መኪናው ላይ መለጠፍ ተገቢ አደለም
wow astamri duiram nwe
ሁሌ ፊልም ስትሰሩ ስካር ከሴትጋ ሲተኙ ይለቃቸዋል
Are yihe lik aydelem leminayew hulum megafet mafte mefeleg eyale erasin matifatim hone godana mawtat lik aydelem enda amaracim mawsad yelebinm sijemer metenkek
Tamo kememakek askedimo metenkek ale yagare saw
ዋው ዋው ዋው👍👍👍👍
ere mood taxy 1 sew yzo 2 sew kere ybala ere shem newu